መጽሐፈ ደኅንነት

መጽሐፈ ደኅንነት

by Barkon Legesse
መጽሐፈ ደኅንነት

መጽሐፈ ደኅንነት

by Barkon Legesse

Paperback

$25.00 
  • SHIP THIS ITEM
    Qualifies for Free Shipping
  • PICK UP IN STORE
    Check Availability at Nearby Stores

Related collections and offers


Overview

መጽሐፈ ደኅንነት(The Book of Salvation)መጽሐፉ ቅዱስን መሠረት አድርጎ የተጻፈ እና ፀሐፊውም በእነዚህ

የደኅንነት ትምህርቶች ላይ እና ስራዎች ላይ ተሳታፊ የነበረ አሁንም ያለ ሲሆን በቤተክርስቲያን ውስጥ ከልጂነት ጀምሮ ያደገ በዚህም ቦታ ላይ ያለውን ክፍተት ተመልክቶ የራሱን ድርሻ ለመወጣት ይህንን በጣም አስተማሪ መጻፍ ፅፎል ።

ይህ መጽሐፍ በግል ሆነ ፣ በቤተክርስቲያን ውስጥ ፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት ሆነ በቤት ሕብረት (Bible study) ህንዲሁም በተለያየ የደኅንነት ጉዳዬች በሚነሱበት ቦታ ሁሉ ሕንደ መማሪያ መጽሐፍ (textbook) እንዲሁም ደግሞ መጽሐፍ ቅዱስ ማጣቀሻ ሆኖ ሊቀርብ ይችላል።

እንዲሁም ይህን መጽሐፈ ህንደ ስጦታ ለሠዎች ለትምህርት ደግሞም የመዳንንም መንገድ እንዲያገኙ እና እንዲሁም መንገድንም እዲያውቁ መስጠት ህንችላለን።

አንባቢዎች ይህን መጽሐፍ ሲያነቡ የተብራራ እና ከነመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶቹ ጋር ማግኝት ይችላሉ ።

ማንኝውም ከእግዚአብሔር ጋር ያለንን ግንኙነት ወይም የመዳን ጥያቄ ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር በማዛመድ ሊጠቀሙበት የችላሉ።

መጽሐፉ አሦራ አምስት ሕርእሶችን የያዘ ነው የመጀመሪያው መግቢያ ሲሆን የመጨረሻው ደግሞ መደምደሚያ ነው። ይህ መጽሐፍ በመጨረሻም ለውይይት የሚሆኑ እና እራስን ለመገንዘብ (Devotion) የሚሆን ጥያቄዎችም ተዘጋጅተውለታል ።

በ ባርኮን ለገሠ

መልካም ንባብ


Product Details

ISBN-13: 9798868917608
Publisher: Not Avail
Publication date: 10/11/2023
Pages: 226
Product dimensions: 6.00(w) x 9.00(h) x 0.52(d)
Language: Amharic
From the B&N Reads Blog

Customer Reviews